መንግስታት የሳይንስ ፣የትምህርት እና የባህል ድርጅት ዮኔስኮ
ተመረጠች
ባህርዳር የትምህርት ከተማ የሆነችው ከዓለም
አስራ ሁለት ምርጥ ከተሞች ተርታ ነው፡፡
ከአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ባህር ዳር በብቸኝነት ተመርጣለች፡፡
ባለፈው ወር የአፍሪካ ምርጥ ከተማ ተብላ በካልቸራል ትሪፕ
አፍሪካ መመረጧ ይታወሳል፡፡
ይህ ሁሉ ለከተማዋ ዓለማአቀፋዊ
ተወዳዳሪነት እና ተጠቃሚነት የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ፡፡
በእርግጥ ባህርዳር ውብ ከተማ ብቻ አይደለችም፣
ባህር ዳር
.ነፋስ እንደ ነካው አክርማ በፍቅር በሚያዘነብሉ ዘንባባዎች
የተሞሸረች የእፅዋት ጫጉላ ናት የገዳማት እና የአድባራት ድንኳን፣ የመንፈሳዉያን የእነ ቅዱስ
ያሬድ የጥበብ ፅዋ፣የእየሱስ እናት የድንግል ማሪያም ገድለ መንበር
መገኛ የእምነት ዋሻ ናት፡፡
ጣናና አባይ በጉርብትና ትክሻ ለትክሻ ተያይዘው የሚያደምቋት
"የውሀዎች" የውበት ጋን ናት፡፡
.የፕላኔቱ ዘለግላጋው ወንዝ ለመሰናበት በጭስ አባይ ፏፏቴ
አባይ የሚጨፍርላት፣የሚያዜምላት የተፈጥሮ የቅኔ መዳረሻ
ናት፡፡
ወለል ያለ ሜዳ፣ውብ ከባቢያዊ አየር በጣና ዳር አዕዋፋት
ሰምና ወርቅ የፈጠረባት የአማራ መዲና ብቻ ሳትሆን ልዮ
የትርጉም መፅሀፍ ናት፡፡
በማኛ ጤፍ አሳ በእርካሽ ዋጋ የሚቀርብባትም ሞሰብ
ናት -ባህርዳር ፡፡
ከባህር ዳር በተጨማሪ ዮኔስኮ በትምህርት ከተማነት የመረጣቸው ከተሞች፣
ሜልተን አውስትራሊያ ፣ሶራኮባ ብራዚል ፣ቤንጅግ ቻይና፣ያቡሲ
ዮራጋይ፣ስዋንሲ ብሪታኒያ ፣ኒያሜንጁ ኮርያ፣ሜክሲኮ ሲቲ
ሜክሲኮ ፣ኮር አየርላንድ ፣ኢስፖ ፊላንድ እና ባላንጋ ፊሊፕስ
ናቸው፡፡ልብበሉ!!ባህርዳር ከአፍሪካም ብቸኛዋ ናት፡፡
ምንጭ፡- .. UNISCO
እባክዎ የምቀትልዎ ሊንክ ክልጭ በማረግ ይተባበሩን
ተመረጠች
ባህርዳር የትምህርት ከተማ የሆነችው ከዓለም
አስራ ሁለት ምርጥ ከተሞች ተርታ ነው፡፡
ከአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ባህር ዳር በብቸኝነት ተመርጣለች፡፡
ባለፈው ወር የአፍሪካ ምርጥ ከተማ ተብላ በካልቸራል ትሪፕ
አፍሪካ መመረጧ ይታወሳል፡፡
ይህ ሁሉ ለከተማዋ ዓለማአቀፋዊ
ተወዳዳሪነት እና ተጠቃሚነት የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ፡፡
በእርግጥ ባህርዳር ውብ ከተማ ብቻ አይደለችም፣
ባህር ዳር
.ነፋስ እንደ ነካው አክርማ በፍቅር በሚያዘነብሉ ዘንባባዎች
የተሞሸረች የእፅዋት ጫጉላ ናት የገዳማት እና የአድባራት ድንኳን፣ የመንፈሳዉያን የእነ ቅዱስ
ያሬድ የጥበብ ፅዋ፣የእየሱስ እናት የድንግል ማሪያም ገድለ መንበር
መገኛ የእምነት ዋሻ ናት፡፡
ጣናና አባይ በጉርብትና ትክሻ ለትክሻ ተያይዘው የሚያደምቋት
"የውሀዎች" የውበት ጋን ናት፡፡
.የፕላኔቱ ዘለግላጋው ወንዝ ለመሰናበት በጭስ አባይ ፏፏቴ
አባይ የሚጨፍርላት፣የሚያዜምላት የተፈጥሮ የቅኔ መዳረሻ
ናት፡፡
ወለል ያለ ሜዳ፣ውብ ከባቢያዊ አየር በጣና ዳር አዕዋፋት
ሰምና ወርቅ የፈጠረባት የአማራ መዲና ብቻ ሳትሆን ልዮ
የትርጉም መፅሀፍ ናት፡፡
በማኛ ጤፍ አሳ በእርካሽ ዋጋ የሚቀርብባትም ሞሰብ
ናት -ባህርዳር ፡፡
ከባህር ዳር በተጨማሪ ዮኔስኮ በትምህርት ከተማነት የመረጣቸው ከተሞች፣
ሜልተን አውስትራሊያ ፣ሶራኮባ ብራዚል ፣ቤንጅግ ቻይና፣ያቡሲ
ዮራጋይ፣ስዋንሲ ብሪታኒያ ፣ኒያሜንጁ ኮርያ፣ሜክሲኮ ሲቲ
ሜክሲኮ ፣ኮር አየርላንድ ፣ኢስፖ ፊላንድ እና ባላንጋ ፊሊፕስ
ናቸው፡፡ልብበሉ!!ባህርዳር ከአፍሪካም ብቸኛዋ ናት፡፡
ምንጭ፡- .. UNISCO
እባክዎ የምቀትልዎ ሊንክ ክልጭ በማረግ ይተባበሩን
teklehaimanot.gebremedhin.7@gmail.com
በጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ገብረመድህን ከመቀሌ
በጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ገብረመድህን ከመቀሌ
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
![]() |
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |



















No comments:
Post a Comment